1958
1958 አመተ ምኅረት
- የካቲት 23 ቀን - ሚልተን ኦቦቴ የዑጋንዳ ፕሬዚዳንት ሆኑ።
- ነሐሴ 17 ቀን - መጀመርያ የምድር ፎቶ በጨረቃ ምኋር ካለ ሰው ሰራሽ መንኮራኩር ተነሣ።
- ጳጉሜ 1 ቀን - የአፓርትሃይድ መስራች በደቡብ አፍሪካ ጠቅላይ ሚኒስትር ኸንሪክ ፈርቩርድ በስብሰባ ተውጎ ተገደለ።
- የቤሊዝ ዋና ከተማ ቤልሞፓን ተሠራ።
- የኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፑብሊክ ዋና ከተማ ስም ከሊዮፖልድቪል ወደ ኪንሻሳ ተቀየረ።
ክፍለ ዘመናት፦ | 19ኛ ምዕተ ዓመት - 20ኛ ምዕተ ዓመት - 21ኛ ምዕተ ዓመት |
አሥርታት፦ | 1920ዎቹ 1930ዎቹ 1940ዎቹ - 1950ዎቹ - 1960ዎቹ 1970ዎቹ 1980ዎቹ
|
ዓመታት፦ | 1955 1956 1957 - 1958 - 1959 1960 1961 |
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |