(Translated by https://www.hiragana.jp/)
ውክፔዲያ - ከ«በርትራንድ ረስል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት Jump to content

ከ«በርትራንድ ረስል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «thumb|right|300px|በርትራንድ ሩስል '''በርትራንድ ሩስል''' (Bertrand Arthur William Russell ) (1872 – 1970) በ...»
 
No edit summary
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Russell.jpg|thumb|right|300px|በርትራንድ ሩስል]]
[[ስዕል:Russell.jpg|thumb|right|300px|በርትራንድ ሩስል]]


'''በርትራንድ ሩስል''' (Bertrand Arthur William Russell ) (1872 – 1970) በስነ አምክንዮአዊ ሂሳብና በፍታሃታዊ ፍልስፍና ጥናት እውቅናን ያገኘ የ20ኛው ክፍለዘመን እንግሊዛዊ ፈላስፋ፣ ስነ አምክንዮ አዋቂ እና አጠቃላይ ትችት ጸሃፊ ነበር። ከሚታወቅባቸው የጥናት ውጤቶቹ መካከል፣ ማንኛውም ሂሳብ ወደ ስነ-አምክንዮ መለወጥ ይችላል በማለቱ፣ የጀርመኑን [[ፍሬጄ]] ስነ አምክንዮ ስልት በማጥራት እንዲሁም ለ[[ኒውራል አንድዮሽ]] (አለም ከአንድ ነገር ብቻ ተሰርታ ስታበቃ ይህ አንድ ነገር ሙሉ ለሙሉ ምናባዊ ወይም ደግሞ ሙሉ ለሙሉ ተጨባጭ አይደለም) ጥብቅና በመቆም...ወዘተ ይታወቃል።
'''በርትራንድ ሩስል''' (Bertrand Arthur William Russell ) (1872 – 1970) በ[[ስነ አምክንዮ]]አዊ ሂሳብና በፍታሃታዊ [[ፍልስፍና]] ጥናት እውቅናን ያገኘ የ[[20ኛው ክፍለዘመን]] [[እንግሊዛዊ]] ፈላስፋ፣ ስነ አምክንዮ አዋቂ እና አጠቃላይ ትችት ጸሃፊ ነበር። ከሚታወቅባቸው የጥናት ውጤቶቹ መካከል፣ ማንኛውም ሂሳብ ወደ ስነ-አምክንዮ መለወጥ ይችላል በማለቱ፣ የጀርመኑን [[ፍሬገ]] ስነ አምክንዮ ስልት በማጥራት እንዲሁም ለ[[ኒውራል አንድዮሽ]] (አለም ከአንድ ነገር ብቻ ተሰርታ ስታበቃ ይህ አንድ ነገር ሙሉ ለሙሉ ምናባዊ ወይም ደግሞ ሙሉ ለሙሉ ተጨባጭ አይደለም) ጥብቅና በመቆም...ወዘተ ይታወቃል።


{{መዋቅር}}


[[መደብ:ፍልስፍና]]
[[መደብ:የሂሳብ ጥናት]]
[[መደብ:ሰዎች]]


[[en:Bertrand Russell]]
{{መዋቅር}}

[[መደብ : ፍልስፍና]]
[[መደብ: ሂሳብ ጥናት]]

እትም በ05:12, 1 ጁላይ 2010

በርትራንድ ሩስል

በርትራንድ ሩስል (Bertrand Arthur William Russell ) (1872 – 1970) በስነ አምክንዮአዊ ሂሳብና በፍታሃታዊ ፍልስፍና ጥናት እውቅናን ያገኘ የ20ኛው ክፍለዘመን እንግሊዛዊ ፈላስፋ፣ ስነ አምክንዮ አዋቂ እና አጠቃላይ ትችት ጸሃፊ ነበር። ከሚታወቅባቸው የጥናት ውጤቶቹ መካከል፣ ማንኛውም ሂሳብ ወደ ስነ-አምክንዮ መለወጥ ይችላል በማለቱ፣ የጀርመኑን ፍሬገ ስነ አምክንዮ ስልት በማጥራት እንዲሁም ለኒውራል አንድዮሽ (አለም ከአንድ ነገር ብቻ ተሰርታ ስታበቃ ይህ አንድ ነገር ሙሉ ለሙሉ ምናባዊ ወይም ደግሞ ሙሉ ለሙሉ ተጨባጭ አይደለም) ጥብቅና በመቆም...ወዘተ ይታወቃል።