ከ«በርትራንድ ረስል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
r2.7.1) (ሎሌ ማስተካከል: be-x-old:Бэртран Расэл
Robot: Replacing category ፍልስፍና with ፈላስፋዎች
መስመር፡ 5፦ መስመር፡ 5፦
{{መዋቅር}}
{{መዋቅር}}


[[መደብ:ፍልስፍና]]
[[መደብ:ፈላስፋዎች]]
[[መደብ:የሂሳብ ጥናት]]
[[መደብ:የሂሳብ ጥናት]]
[[መደብ:የእንግሊዝ ጸሓፊዎች]]
[[መደብ:የእንግሊዝ ጸሓፊዎች]]

እትም በ18:21, 7 ጃንዩዌሪ 2011

በርትራንድ ሩስል

በርትራንድ ሩስል (Bertrand Arthur William Russell ) (1872 – 1970) በስነ አምክንዮአዊ ሂሳብና በፍታሃታዊ ፍልስፍና ጥናት እውቅናን ያገኘ የ20ኛው ክፍለዘመን እንግሊዛዊ ፈላስፋ፣ ስነ አምክንዮ አዋቂ እና አጠቃላይ ትችት ጸሃፊ ነበር። ከሚታወቅባቸው የጥናት ውጤቶቹ መካከል፣ ማንኛውም ሂሳብ ወደ ስነ-አምክንዮ መለወጥ ይችላል በማለቱ፣ የጀርመኑን ፍሬገ ስነ አምክንዮ ስልት በማጥራት እንዲሁም ለኒውራል አንድዮሽ (አለም ከአንድ ነገር ብቻ ተሰርታ ስታበቃ ይህ አንድ ነገር ሙሉ ለሙሉ ምናባዊ ወይም ደግሞ ሙሉ ለሙሉ ተጨባጭ አይደለም) ጥብቅና በመቆም...ወዘተ ይታወቃል።