ኮኮስ (ኪሊንግ) ደሴቶች

ከውክፔዲያ
የ00:57, 5 ሴፕቴምበር 2017 ዕትም (ከPlanespotterA320 (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)
የኮኮስ (ኪሊንግ) ደሴቶች ሥፍራ

ኮኮስ (ኪሊንግ) ደሴቶች (እንግሊዝኛ፦ Cocos (Keeling) Islands) በሕንድ ውቅያኖስ የሚገኝ የአውስትራሊያ ደሴቶች ግዛት ነው።

ቦታው መጀመርያ የተገኘው በእንግሊዞች1601 ዓም ሲሆን እስከ 1818 ዓም ድረስ ማንም ሰው ያልኖረበት ነበር። አሁን 600 ሰዎች ይኖሩበታል፣ ከነዚህ 85% ከማሌዥያዊ ዘር እና 80% የእስላም ተከታዮች ናቸው።