ሰባት

ከውክፔዲያ
The printable version is no longer supported and may have rendering errors. Please update your browser bookmarks and please use the default browser print function instead.

ሰባት በተራ አቆጣጠር ከስድስት የሚከተለው ቁጥር ነው።

ምልክቱ ከግዕዝ እንደ ተወረሰ ነው፣ ይህም ከግሪክ አልፋቤት ፊደል ዜታ (በትንሹ «ζぜーた») እንደ ተወሰደ ይታመናል።

ከሕንዳዊ ላሳናት 7 ምልክቶች ወደ ዘመናዊ «7» የደረሱ ለውጦች።

በብዙ ልሳናት የሚገኘው ምልክት 7ሕንዳዊ ቁጥር ምልክቶች ተደረጀ። እነዚህ ምልክቶች በአውሮፓ ከ968 እና 1550 ዓም መካከል እየተደረጁ ተቀባይነት አገኙ። ከዚያ አስቀድሞ በሮማውያን ቁጥር ምልክቶች የ«ሰባት» ምልክት «VII» (ወይም vij) ነበር።