(Translated by https://www.hiragana.jp/)
ውክፔዲያ - ማሌ Jump to content

ማሌ

ከውክፔዲያ

ማሌ (ማልዲቭኛ፦ މާލެ) የማልዲቭስ ዋና ከተማ ነው።

የሕዝቡ ቁጥር 133,412 ሰዎች አካባቢ ነው።