(Translated by https://www.hiragana.jp/)
ውክፔዲያ - በር Jump to content

በር

ከውክፔዲያ
በር
በር

በር ተንቀሳቃሽ መዋቅር ሲሆን የሚያገለግለውም ወደ የተወሰነ ክልል የተዘጋጀን መግቢያ ለመዝጋት ወይም ለመክፈት ነው። ይህ መዋቅር ለመከፈት ወይንም ለመዘጋት እንዲመች የሚገጠምለት ማጠፊያ አለው።