(Translated by https://www.hiragana.jp/)
ውክፔዲያ - ካውካሶስ Jump to content

ካውካሶስ

ከውክፔዲያ

ካውካሶስጥቁር ባሕርና ከካስፒያን ባሕር መካከል፣ የካውካሶስ ተራሮች የሚገኙበት አውራጃ ነው። በአውሮፓና በእስያ መካከል ይካፈላል።

በከፊል ዕውቅና ያላቸው፦