(Translated by https://www.hiragana.jp/)
ውክፔዲያ - የበርሊን ግድግዳ Jump to content

የበርሊን ግድግዳ

ከውክፔዲያ
የበርሊን ግድግዳ በ1978 ዓም

የበርሊን ግድግዳቅዝቃዛው ጦርነት ወቅት ከ1953 እስከ 1982 ዓም ድረስ በምዕራብ በርሊን ዙሪያ ከምሥራቅ ጀርመን የለየ ግድግዳ ነበረ።