(Translated by https://www.hiragana.jp/)
ውክፔዲያ - የአውርስያ ዓቅዓቅ Jump to content

የአውርስያ ዓቅዓቅ

ከውክፔዲያ
የአውርስያ ዓቅዓቅ መኖርያዎች
የአውርስያ ዓቅዓቅ
Pica pica pica

የአውርስያ ዓቅዓቅ (Pica pica) በተለይ በውጭ አገር (አውርስያ) የተገኘ የአዕዋፍ ዝርያ ነው።

ወፊቱ በኢትዮጵያ ባትገኝም ስያሜው «ዓቅዓቅ» በአማርኛ እንግሊዝኛ መዝገበ ቃላት 1833 ተመዘገበ። በጣም አስቸጋሪ «ዓቅ ዓቅ» የሚል ድምጽ ስላላት ነው።