(Translated by https://www.hiragana.jp/)
ውክፔዲያ - ዳውጋቫ ወንዝ Jump to content

ዳውጋቫ ወንዝ

ከውክፔዲያ

ዶውጋቫ ወንዝአውሮፓ ውስጥ የሚገኝ ታላቅ ወንዝ ነው። ይህ ወንዝ 1,020 ኪ.ሜ. ያህል የሚረዝም ሲሆን ዓለማችን ከሚገኙ ወንዞች 168ኛ ረዥሙ ወንዝ ነው። ወንዙ በዚህ ርዝመቱ ላቲቪያቤላሩስ እና ሩሲያ ውስጥ 87,900 ኪ.ሜ. ካሬ ያህል ስፋት ያካልላል። ይህንን ያህል ርዝመት እና ስፋት በሀገራቱ ላይ ካካለለ በኋላ የወንዙ መዳረሻ የሪጋ ባህረ ሰላጤ ነው።