(Translated by https://www.hiragana.jp/)
ውክፔዲያ - ፓፓ ዮዓነስ ፓውሉስ 1ኛ Jump to content

ፓፓ ዮዓነስ ፓውሉስ 1ኛ

ከውክፔዲያ
አልቢኖ ሉቻኖ በ1961 ዓም

ፓፓ ዮዓነስ ፓውሉስ (ዮሐንስ ጳውሎስ) 1ኛ፣ ልደት ስም አልቢኖ ሉቻኒ (1905 ዓም ጣልያን ተወለዱ) ለ33 ቀን በ1970 - 1971 ዓም ላይ የሮሜ ፓፓ ወይም የሮማን ካቶሊክ መሪ ነበሩ።