(Translated by https://www.hiragana.jp/)
ውክፔዲያ - የዓለም አቀፍ እግር ኳስ ማኅበር Jump to content

የዓለም አቀፍ እግር ኳስ ማኅበር

ከውክፔዲያ
(ከFIFA የተዛወረ)
የዓለም እግር ኳስ ዋንጫ

የዓለም አቀፍ እግር ኳስ ማኅበር (ፈረንሳይኛ፡ Fédération Internationale de Football Association፣ FIFA ፊፋ) ፪፻፰ አባላትን ያዘለ የእግር ኳስ ጨዋታ አስተዳዳሪ ድርጅት ነው። ዋና መሥሪያ ቤቱ በስዊስ ከተማ ዙሪክ ላይ ሲሆን ማኅበሩ ከሌሎች ውድድሮች በተጨማሪም የዓለም ዋንጫን በየአራት ዓመቱ ያዘጋጃል።