(Translated by https://www.hiragana.jp/)
ውክፔዲያ - ሃሊፋክስ Jump to content

ሃሊፋክስ

ከውክፔዲያ
ሃሊፋክስ

ሃሊፋክስ (Halifax) የካናዳ ክፍላገር ኖቫ ስኮሻ ዋና ከተማ ነው።

የሃሊፋክስ ስም ከጥንታዊ እንግሊዝኛ ሲሆን ትርጉሙ «ቅዱስ ጽጉር» ነው። በሚግማቅኛ ቦታው ጅቡክዱክ «ትልቅ ወደብ» ተብሏል።