ሱክሬ በይፋ የቦሊቪያ ዋና ከተማ ነው።
በ1890 ዓ.ም. የቦሊቪያ መንግሥት መቀመጫ በተግባር ከሱክሬ ወደ ላፓዝ ተዛወረ። ይሁንና በሕጋዊ ረገድ (በስም ብቻ) ሱክሬ እስከ ዛሬ ድረስ ዋና ከተማነቱን ይዟል። ላይኛ ችሎቱ ግን እስካሁን በሱክሬ ይገኛል።