(Translated by https://www.hiragana.jp/)
ውክፔዲያ - አባል:Abdissa Aga/ዋናው ገጽ Jump to content

አባል:Abdissa Aga/ዋናው ገጽ

ከውክፔዲያ

ቤት

ቤቶች

ዊኪፔድያ የተሟላ፣ ትክክለኛ እና፡ ነጻ መዝገበ ዕውቀትን በብዙ ቋንቋዎች ለማቅረብ የሚጥር የትብብር ሥራ ውጤት ነው። ይህ የአማርኛው ዊኪፔዲያ ጥር 18 ቀን 1996 ዓመተ ምኅረት (27 January 2004 እ.ኤ.አ.) የተጀመረ ሲሆን 15,374ጽሑፎች አካቶ ይዟል።

ይህን መዝገበ እውቀት የተሟላ ለማድረግ አሁን ካሉት መጣጥፎች በብዙ ዕጥፍ የሚበልጡ ጽሑፎች ያስፈልጉናል። የፕሮጀክቱ ጀማሪዎች እና አንቀሳቃሾች ፕሮጀክቱን በመምራት ብቻ ሳይሆን በተለያዩ ርእሶች መጣጥፍ በማዘጋጀትም ጭምር እየተሳተፉ ነው። እባክዎን እርስዎም በአማርኛ መጻፍ ከቻሉ፣ በሚፈልጉት ርዕሰ-ጉዳይ ዙሪያ ጽሑፎችን በማቅረብ ለዚህ ፕሮጀክት መሳካት አስተዋጽኦ ያድርጉ። ይህ ሥራ ወደፊት በጣም ትልቅና ጠቃሚ የዕውቀት ምንጭ እንደሚሆን ተስፋ አለን።

ዊኪፔድያ የጋራ ነው። ማንኛውም ሰው ለዚህ መዝገበ ዕውቀት ተዋጽዖ ሊያደርግ ይችላል። ጽሑፍ ለማቅረብ ወይም በአርትዖት ሥራ ለመሳተፍ ዘዴው በጣም ቀላል ነው። ጽሑፍ ለማቅረብም ሆነ የጽሑፍን ስሕተት፣ የፊደል ግድፈት (ታይፖ)፣ ወዘተ. ለማስተካከል፤ ወይም የጽሑፍ ማከያ ለማቅረብ ማድረግ ያለብዎት በዚያው ገጽ የኅዳግ ጥግ ያለውን "ይህን ገጽ ለማዘጋጀት" የሚለውን መጫን ብቻ ነው።

በቀይ ቀለም የሚታዩ ቃላት ገና ያልተጻፉ አርእስትን ይጠቍማሉ። በእነዚህም ሆነ በሌሎች ርእሶች ላይ መጣጥፍ ለማቅረብ ይችላሉ። ሥራዎ ያልተጠናቀቀ መስሎ ቢሰማዎ እምብዛም አይጨነቁ፤ አንዳችን የሌላችንን ስራ(ጽሑፍ) በማረም በጋራ በጣም ጠቃሚ መጣጥፎችን ማበርከት እንችላለን።

በተጨማሪ የእርዳታ ገጽ ላይ የቀረበውን ማስታወሻ አንብበው ማንኛዉንም ጽሑፍ ለማቅረብ ከአሁን ጀምሮ ይሞክሩ። ሙከራ ለማድረግ ቢፈልጉ፣ በማንኛውም ጊዜ ወደ መፈተኛው ቦታ መሻገር ይችላሉ።

የተሳትፎዎትን መጀመርያ መጣጥፍ ከከእንግሊዝኛው ዊኪፔድያ በመተርጐም ማቅረብ ይቀልዎት ይሆናል። እጅግ ብዙ ትርጕም መጣጥፎች ቢኖሩን ለአማርኛው ዊኪፒዲያ ማደግ መልካም መንገድ ይጠርጋሉ።

ዛሬ ሐሙስ፣ [[ውክፔዲያ:የቀን መለወጫ/7 ኖቬምበር]] ቀን 1998 ዓመተ ምኅረት ነው።
የዛሬ ቀን (እንደ አውሮጳውያን አቆጣጠር) 7 ኖቬምበር, 2024 ነዉ።
ስለ ምን ለማወቅ ይፈልጉ ነበር? አሣብዎን በዚህ ያቅርቡ።
ቀልዶችን ያውቃሉ? እዚህ ላይ ይጨምሩ!


ምርጥ ፅሑፎች

ቢግ ማክሃምበርገር ዓይነት ሲሆን በፈጣን ምግብ ቤቱ ማክዶናልድስ የሚሸጥ ነው። ሃምበርገሩ ለመጀመሪያ ጊዜ የተፈጠረው በ1960 ዓ.ም. በአሜሪካኑ ጅም ዴልጋቲ ነበር። ሁለት የተፈጨ የበሬ ስጋ ክቦችን፣ ሰላጣ ቅጠል፣ ዓይብ፣ ሽንኩርት፣ ፒክልስ እና ሶስት የሰሊጥ ጠፍጣፋ ዳቦዎችን ከማዋዣ የቢግ ማክ ሶስ (መረቅ) ጋር ይይዛል።

ቢግ ማክ በኣሁኑ ዘመን በአለም ዓቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ተዎዳጅነትን በማግኘቱ ዘ ኢኮኖሚስት የተሰኘው የሥነ ንዋይ ጋዜጣ በያመቱ ቢግ ማክ ኤንዴክስ የተባለ መረጃ ያትማል። ቢግ ማክ በያገሩ የሚሸጥበትን ዋጋ በማዎዳደር፣ የየአገሩን የኑሮ ውድነት ለማነጻጻር ይጠቀምበታል።


ታሪክ በዛሬው ዕለት (ኖቬምበር 7, 2024 እ.ኤ.አ.)

ጥቅምት ፳፰

  • ፲፮፻፷፩ ዓ/ም - በዕለተ እሑድ ፀሐይ ደም መስላ እንደታየችና ሁለመናዋ በጉም እና ጭለማ እንደተከበበች (በግዕዙ፦”…ወተወለጠ ኵለንታሃ በኅብረ ጢስ ዘጸሊም” ይለዋል) የዘመኑ ‘ዜና-መዋዕል’ አስፍሮታል። ይህ የፀሐይ ግርደት በከፊል እስከ እንግሊዝ አገር ድረስም እንደታየ በፈረንጆቹ ተዘግቧል።


መዝገበ ዕውቀት
ፍልስፍና
ሳይንስ
ኢትዮጵያ
ኢትዮጵያ
ኢትዮጵያ
ሒሳብ
ሒሳብ
ሒሳብ
ኅብረተ -ሰብ
ምህንድስና
ታሪክ
መልክዐ ምድር
ቋንቋ
ኑሮዘዴና ዕደጥበብ
ባሕልና ኪነት
ባሕልዊ ዕውቀቶች
ንግድና ኢኮኖሚ
የዊኪ ኅብረተሰብ

መጣጥፎችን፡ ስለ መጻፍ
ሰላምታ ለአዲስ ገቢዎች! / Welcome newcomers - መመሪያዎችና ልምዶች - የማብዛት ፈቃድ - የማዘጋጀት ዘዴ - ቀላል መማርያ - አጻጻፍ መምሪያ - የምርምር ምንጮች - የተፈለጉ ፅሑፎች - አንጸባራቂ ንባቦች - ምክር ይጠይቁ - ዕቅዶች

ስለ ውክፔዲያ ዕቅድ በጠቅላላው
ስለ ውክፔዲያ ሶፍትዌር - ሜታ Wikimedia Meta - ዐዋጆች - ተራ ጥያቄዎች - የዝርዝር ቁጥሮች - ደብዳቤ ይጻፉልን - ምንጭጌ (ስለዚሁ ሥራ አገባብ ለማወራት) - ውክፔዲያን በየቋንቋው - ጭውውት - ጠቃሚ ዕርዳታዎች - የውክፔዲያ ወዳጆች - የጋዜጦች መጠቃለያ


ጎን ለጎን

ዊኪፔድያ በየቋንቋው "የሥራ እኅቶች"

(1 - የሌላ ቋንቋ ቀበሌኛ፣ 2 - ሰው ሠራሽ ቋንቋ፣)

ውክፔዲያ በአፍሪካ ልሣናት (ከ10 መጣጥፍ በላይ ያላቸው)፦

Bamanankan (ባምባርኛ) · Fulfulde (ፉላኒ) · هَوُسَ (ሃውሳ) · Igbo (ኢግቦ) · kiKongo (ኮንጎኛ) · Malagasy (መለጋሲ) · linNgála (ሊንጋላ) · kiNyarwanda (ኪንያርዋንዳ) · kiRundi (ኪሩንዲ) · chiShona (ሾና) · Soomaaliga (ሶማልኛ) · seSotho (ሶጦ) · kiSwahili (ስዋሂልኛ) · seTswana (ጽዋና) · chiTumbuka (ቱምቡክኛ) · Twi (ትዊ) · Wolof (ዎሎፍኛ) · isiXhosa (ቆሣ) · Yorùbá (ዮሩብኛ) · isiZulu (ዙሉኛ)


የሙሉ ቋንቋዎች ዝርዝር---የብዙ ቋንቋ መተባበር---አዲስ ውክፔዲያን ለመጀመር

ነጻ መጽሐፈ ዕውቀት የሆነው የዊኪፔድያ አስተናጋጅ Wikimedia Foundation ነው። ይህ ለማትረፍ ያልሆነ ድርጅት አያሌ ልዩ ልዩ ባለ ብዙ ቋንቋ እና ሥራ እቅዶች ያካሂዳል፦
Wiktionary

መዝገበ ቃላት

Wikibooks

ነፃ መጻሕፍት

Wikiquote

ጥቅሶች ስብስብ

Wikisource

ነፃ የደራሲ ስራዎች

Wikispecies

የፍጡሮች ማውጫ

Wikinews Wikinews

ወቅታዊ ዜናዎች

Commons
የጋራ ሚዲያ ማስቀመጫ
Meta-Wiki

ውኪሜድያ ጠቅላላ ዕቅዱ የጋራ መተባበር