የአፍሪቃ አገሮች
Appearance
የአፍሪቃ አኅጉር ከዚህ የሚከተለው የአፍሪቃ 53 ነጻ አገሮችና 8 ጥገኛ ክልሎችን ያጠቃለለ ዝርዝር ሲሆን፤ ዋና ከተሞችን፣ ቋንቋቸውን፣ ገንዘባቸውን፣የሕዝቦቻቸውን ብዛት፣ የገጸ ምድራቸውን ስፋትና የብልጽግናቸውን መለኪያ (GDP per capita ) ያካትታል። የአፍሪቃ አህጉር ከምድር ጠቅላላ ስፋት ስድስት በመቶውን፤ ከመሬቷ ደግሞ ወደ ሃያ ተኩል በመቶውን ይሸፍናል። በገጸ ምድር ስፋትና በሕዝብ ቁጥር እስያን ተከትሎ ሁለተኛ መደብን የያዘ አህጉር ነው። እ.ኤ.አ በ 2005 የአፍሪቃ ሕዝቦች ብዛት ከ ዘጠኝ መቶ ሚሊዮን በላይ ወይም ከጠቅላላው የዓለም ሕዝብ አሥራ አራት በመቶ እንደሆነ ተገምቷል። አህጉሩ በሰሜን በሜዲተራንያ ባሕር ፤ በ ሰሜን ምስራቅ የሱዌዝ ቦይ እና የ[[ቀይ ባሕር} ፤ በደቡብ ምስራቅ የሕንድ ውቅያኖስ ፤ በምዕራብ ደግሞ በአትላንቲክ ውቅያኖስ የተከበበ ነው። ስምንት መቶ ዘጠና አምስት ሚሊዮን ስምንት መቶ ሺህ ሕዝብን የሚያጠቃቅሉት የምዕራብ ሰሃራ ግዛት እንዲሁም ከሞሮኮ በስተቀር ሁሉም ነጻ ሉዐላዊ አገሮች የአፍሪቃ ኅብረት አባላት ናቸው።
የአገር ስም | ሰንደቅ ዓላማ | ዋና ከተማ | ገንዘብ | ብሔራዊ ቋንቋ | የቆዳ ስፋት በ ካሬ ኪ/ሜትር | የሕዝብ ብዛት | የሰው ወከፍ ጂ.ዲ.ፒ በዶላር | ካርታ
|
የሊቢያ ሰብአዊ አረባዊ ጃማሂሪያ | ትሪፖሊ | ዲናር | አረብኛ | 1,759,540 | 6,036,914 | $12,700 | ||
---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|
የላይቤሪያ ሪፑብሊክ | ሞንሮቪያ | የላይቤሪያ ዶላር | እንግሊዝኛ | 111,369 | 3,283,000 | $1,003 | |||||||||||
የሌሶቶ ንጉዛት | መሴሩ | ሎቲ | ሴሶጾና እንግሊዝኛ | 30,355 | 1,795,000 | $2,113 | |||||||||||
የማሊ ሪፑብሊክ | ባማኮ | ሲ. ኤፍ. ኤ. ፍራንክ | ፈረንሳይኛ | 1,240,192 | 13,518,000 | $1,154 | |||||||||||
የማላዊ ሪፑብሊክ | ሊሎንግዌ | ክዋቻ | እንግሊዝኛና ቺቼዋ | 118,484 | 12,884,000 | $596 | |||||||||||
የማዳጋስካር ሪፑብሊክ | አንታናናሪቮ | አሪያሪ | ማላጋሲ፣ ፈረንሳይኛና እንግሊዝኛ | 587,041 | 18,606,000 | $905 | |||||||||||
የሞሪሸስ ሪፑብሊክ | ፖርት ሉዊስ | ሩፒ | እንግሊዝኛ | 2,040 | 1,219,220 | $13,703 | |||||||||||
የሞሪታንያ እስላማዊ ሪፑብሊክ | ኑዋክሾት | ኡጉይያ | አረብኛ | 1,030,700 | 3,069,000 | $2,402 | |||||||||||
የሞሮኮ ንጉዛት | ራባት | ዲራም | አረብኛ | 446,550 | 33,757,175 | $4,600 | |||||||||||
የሞዛምቢክ ሪፑብሊክ | ማፑቶ | ሜቲካል | ፖርቱጋልኛ | 801,590 | 20,366,795 | $1,389 | |||||||||||
የርዋንዳ ሪፑብሊክ | ኪጋሊ | ፍራንክ | ኪንያርዋንዳ፣ ፈረንሳይኛና እንግሊዝኛ | 26,798 | 7,600,000 | $1,300 | |||||||||||
የሱዳን ሪፑብሊክ | ካርቱም | የሱዳን ፓውንድ | አረብኛና እንግሊዝኛ | 2,505,813 | 36,992,490 | $2,522 | |||||||||||
የሴይሼልስ ሪፑብሊክ | ቪክቶሪያ | ሩፒ | እንግሊዝኛ፣ ፈረንሳይኛ፣ ክሪዮል | 451 | 80,654 | $11,818 | |||||||||||
የሳኦ ቶሜ እና ፕሪንሲፔ ዴሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ | ሳኦ ቶሜ | ዶብራ | ፖርቱጋልኛ | 964 | 157,000 | $1,266 | |||||||||||
የሴኔጋል ሪፑብሊክ | ዳካር | ሲ. ኤፍ. ኤ. ፍራንክ | ፈረንሳይኛ | 196,723 | 11,658,000 | $1,759 | |||||||||||
የሲየራሊዮን ሪፑብሊክ | ፍሪታውን | ሊዮኔ | እንግሊዝኛ | 71,740 | 6,144,562 | $903 | |||||||||||
የስዋዚላንድ ንጉዛት | ምባባኔ | ሊላንጌኒ | እንግሊዝኛና ስዋቲ | 17,364 | 1,032,000 | $5,245 | |||||||||||
የሶማሌ ሪፑብሊክ | ሞቃዲሹ | ሽልንግ | ሶማልኛ | 637,657 | 9,832,017 | $600 | |||||||||||
የቡሩንዲ ሪፑብሊክ | ቡጁምቡራ | ፍራንክ | ቂሩንዲ፣ ፈረንሳይኛና ስዋሂሊ | 27,830 | 7,548,000 | $739 | |||||||||||
ቡርኪና ፋሶ | ኡጋዱጉ | ሲ. ኤፍ. ኤ. ፍራንክ | ፈረንሳይኛ | 274,000 | 13,228,000 | $1,284 | |||||||||||
የቤኒን ሪፑብሊክ | ፖርቶ ኖቮ | ሲ. ኤፍ. ኤ. ፍራንክ | ፈረንሳይኛ | 112,622 | 8,439,000 | $1,176 | |||||||||||
የቦትስዋና ሪፑብሊክ | ሃባሮን | ፑላ | እንግሊዝኛና ሴትስዋና | 581,726 | 1,839,833 | $11,400 | |||||||||||
የቱኒዚያ ሪፑብሊክ | ቱኒስ | ዲናር | አረብኛ | 163,610 | 10,102,000 | $8,800 | |||||||||||
የታንዛኒያ ሕብረት | ዶዶማ | ሽልንግ | ስዋሂሊና እንግሊዝኛ | 945,087 | 37,849,133 | $723 | |||||||||||
የቶጎ ሪፑብሊክ | ሎሜ | ሲ. ኤፍ. ኤ. ፍራንክ | ፈረንሳይኛ | 56,785 | 6,100,000 | $1,700 | |||||||||||
የቻድ ሪፑብሊክ | ንጃሜና | ሲ. ኤፍ. ኤ. ፍራንክ | ፈረንሳይኛና አረብኛ | 1,284,000 | 10,146,000 | $1,519 | |||||||||||
የኒጀር ሪፑብሊክ | ኒያሜ | ሲ. ኤፍ. ኤ. ፍራንክ | ፈረንሳይኛና ሐውሳ | 1,267,000 | 13,957,000 | $872 | |||||||||||
የናሚቢያ ሪፑብሊክ | ዊንድሁክ | የናሚቢያ ዶላር | እንግሊዝኛ | 825,418 | 2,031,000 | $7,478 | |||||||||||
የናይጄሪያ ፌዴራላዊ ሪፑብሊክ | አቡጃ | ኒያራ | እንግሊዝኛ | 923,768 | 140,003,542 | $1,188 | |||||||||||
የአልጄሪያ ደሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ | አልጄርስ | ዲናር | አረብኛ | 2,381,740 | 33,333,216 | $7,700 | |||||||||||
የአንጎላ ሪፑብሊክ | ሉዋንዳ | ክዋንዛ | ፖርቱጋልኛ | 1,246,700 | 15,941,000 | $2,813 | |||||||||||
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ | አዲስ አበባ | ብር | አማርኛ | 1,104,300 | 75,067,000 | $823 | |||||||||||
የኢኳቶሪያል ጊኔ ሪፑብሊክ | ማላቦ | ሲ. ኤፍ. ኤ. ፍራንክ | እስፓኝኛ፣ ፈረንሳይኛና ፖርቱጋልኛ | 28,051 | 504,000 | $16,312 | |||||||||||
ኤርትራ | አስመራ | ናቅፋ | ትግሪኛና አረብኛ | 117,600 | 4,401,000 | $1,000 | ea.svg|150px]] | [[Image:LocationEritr
||||||||||
የካሜሩን ሪፑብሊክ | ያዉንዴ | ሲ. ኤፍ. ኤ. ፍራንክ | ፈረንሳይኛና እንግሊዝኛ | 475,442 | 17,795,000 | $2,421 | |||||||||||
የኬንያ ሪፑብሊክ | ናይሮቢ | የኬንያ ሽልንግ | ስዋሂሊና እንግሊዝኛ | 580,367 | 34,707,817 | $1,445 | |||||||||||
የካፔ ቬርዴ ሪፑብሊክ | ፕራያ | ኤሽኩዶ | ፖርቱጋልኛ | 4,033 | 420,979 | $6,418 | |||||||||||
የቆሞሮስ ደሴቶች ሕብረት | ሞሮኒ | ፍራንክ | አረብኛና ፈረንሳይኛ | 2,235 | 798,000 | $1,660 | |||||||||||
የኮት ዲቯር ሪፑብሊክ | ያሙሱክሮ |
ሲ. ኤፍ. ኤ. ፍራንክ | ፈረንሳይኛ | 322,460 | 17,654,843 | $1,600 | |||||||||||
የኮንጎ ሪፑብሊክ | ብራዛቪል | ሲ. ኤፍ. ኤ. ፍራንክ | ፈረንሳይኛ | 342,000 | 3,999,000 | $1,369 | |||||||||||
የኮንጎ ዴሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ | ኪንሻሳ | ፍራንክ | ፈረንሳይኛ | 2,344,858 | 63,655,000 | $774 | |||||||||||
የዚምባብዌ ሪፑብሊክ | ሀራሬ | የዚምባብዌ ዶላር | ሾና፣ ንዴቤሌና እንግሊዝኛ | 390,757 | 13,010,000 | $2,607 | |||||||||||
የዛምቢያ ሪፑብሊክ | ሉሳካ | ክዋቻ | እንግሊዝኛ | 752,614 | 11,668,000 | $931 | |||||||||||
የመካከለኛው አፍሪቃ ሪፑብሊክ | ባንጊ | ሲ. ኤፍ. ኤ. ፍራንክ | ሳንጎና ፈረንሳይኛ | 622,984 | 4,216,666 | $1,198 | |||||||||||
የዩጋንዳ ሪፑብሊክ | ካምፓላ | ሽልንግ | እንግሊዝኛና ስዋሂሊ | 236,040 | 27,616,000 | $1,700 | |||||||||||
የደቡብ አፍሪቃ ሪፑብሊክ | ፕሪቶሪያ | ራንድ | አፍሪካንስና እንግሊዝኛ | 1,221,037 | 47,432,000 | $12,161 | |||||||||||
የጂቡቲ ሪፑብሊክ | ጅቡቲ | ፍራንክ | አረብኛና ፈረንሳይኛ | 23,200 | 496,374 | $2,070 | |||||||||||
የጊኒ ሪፑብሊክ | ኮናክሪ | ፍራንክ | ፈረንሳይኛ | 245,857 | 9,402,000 | $2,035 | |||||||||||
የጊኒ ቢሳው ሪፑብሊክ | ቢሳው | ሲ. ኤፍ. ኤ. ፍራንክ | ፖርቱጋልኛ | 36,125 | 1,586,000 | $736 | |||||||||||
የጋምቢያ ሪፑብሊክ | ባንጁይ | ዳላሲ | እንግሊዝኛ | 10,380 | 1,517,000 | $2002 | |||||||||||
የጋቦን ሪፑብሊክ | ሊብረቪል | ሲ. ኤፍ. ኤ. ፍራንክ | ፈረንሳይኛ | 267,668 | 1,384,000 | $7,055 | |||||||||||
የጋና ሪፑብሊክ | አክራ | ሴዲ | እንግሊዝኛ | 238,534 | 23,000,000 | $2,700 | |||||||||||
የግብጽ አረባዊ ሪፑብሊክ | ካይሮ | የግብጽ ፓውንድ | አረብኛ | 1,001,449 | 80,335,036 | $4,836 |
የአገር ስም | ሰንደቅ ዓላማ | ዋና ከተማ | ገንዘብ | ብሔራዊ ቋንቋ | የቆዳ ስፋት በ ካሬ ኪ/ሜትር | የሕዝብ ብዛት | የሰው ወከፍ ጂ.ዲ.ፒ በዶላር | ካርታ |
---|---|---|---|---|---|---|---|---|
የካናሪያ ደሴቶች (እስፓኝ) | ላስ ፓልማስ ደ ግራንድ ካናሪያ እና ሳንታ ክሩዝ ደ ተኔሪፍ | ዩሮ | እስፓኝኛ | 7,447 | 1,995,833 | N/A | ||
ሲዩታ (እስፓኝ) | ሲዩታ | ዩሮ | እስፓኝኛ | 28 | 76,861 | N/A | ||
ማዴይራ (ፖርቱጋል) | ፉንቻል | ዩሮ | ፖርቱጋልኛ | 828 | 245,806 | N/A | ||
ማዮት (ፈረንሳይ) | ማሙድዙ | ዩሮ | ፈረንሳይኛ | 374 | 186,452 | $2,600 | ||
መሊያ (እስፓኝ) | የለም | ዩሮ | እስፓኝኛ | 20 | 72,000 | N/A | ||
ሬዩኒዮን (ፈረንሳይ) | ሳን ደኒ | ዩሮ | ፈረንሳይኛ | 2,512 | 793,000 | N/A | ||
ሴይንት ሄሌና (ብሪታንያ) | ጄምስታውን | የሴይንት ሄሌና ፓውንድ | እንግሊዝኛ | 3,926 | 4,250 | N/A | ||
ሰሐራዊ የአረብ ዴሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ በሞሮኮ ሥር | ኤል አዩንና በር ሌህሉ | የሞሮኮ ዲራም | አረብኛና እስፓኝኛ | 267,405 | 266,000 | N/A |
ይህንን ይመልከቱ የሰሜን አሜሪካ ሀገሮች