(Translated by https://www.hiragana.jp/)
ውክፔዲያ - የድንቢጥ ክፍለመደብ Jump to content

የድንቢጥ ክፍለመደብ

ከውክፔዲያ
የቤት ድንቢጥ

የድንቢጥ ክፍለመደብ (ሮማይስጥ፦ Passeriformes) ሰፊ የሆነ በተለይም የሚዘፍኑ የአዕዋፍ ክፍለመደብ ነው።

ከአዕዋፍ ዝርዮች ሁሉ ከግማሹ በላይ በዚህ ትልቅ ክፍለመደብ ውስጥ ናቸው።

ምሳሌዎች፦

{{#ifeq:|none | |