(Translated by https://www.hiragana.jp/)
ውክፔዲያ - ፌንጣ Jump to content

ፌንጣ

ከውክፔዲያ
ፌንጣ

ፌንጣኦርቶፕቴራ (Orthoptera) ቤተሰብ ውስጥ የካኤልፌራ (Caelifera) ምድብ የሆኑ ሶስት አፅቂ ናቸው። በከፍተኛ ጥግግት ጊዜ ቀለም ወይንም ባህሪይ የሚቀያይሩ ነፍሳቶች አንበጣ ወይንም locusts ተብለው ይጠራሉ።