X
Appearance
የላቲን አልፋቤት | ||||||
---|---|---|---|---|---|---|
A | B | C | D | E | F | |
G | H | I | J | K | L | M |
N | O | P | Q | R | S | T |
U | V | W | X | Y | Z | |
ተጨማሪ ምልክቶች፦ | ||||||
Þ... |
X / x በላቲን አልፋቤት ሀያ አራተኛው ፊደል ነው።
ግብፅኛ ጀድ |
ቅድመ ሴማዊ (አልተገኘም) |
የፊንቄ ጽሕፈት ሳሜክ |
የግሪክ ጽሕፈት ኺ |
ኤትሩስካዊ X |
ላቲን X | ||
---|---|---|---|---|---|---|---|
|
- |
የ«X» መነሻ ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት እንደ ሆነ ቢታስብም እስካሁን አልተገኘም። ለዚህም ምናልባት ተመሳሳይ የግብጽ ሀይሮግሊፍ ነበር። አንዳንድ ሊቃውንት የ"ዓምድ" ("ጀድ") ስዕል እንደ ነበር ይገምታል።
ቅርጹ ከዚያ በፊንቄ (ከነዓን) ሰዎች ተለማ፣ ለድምጹም /ስ/ አገለገለ።
በግሪክኛ ግን ከ«ሺን» የደረሰው «ሲግማ» ለ/ስ/ ስላገለገለ፣ ከሳሜክ የደረሰው ቅርጽ «
በኤትሩስክኛ አልፋቤት እንዲሁም በላቲን አልፋቤት የ«X» ቅርጽ እንደ /ክስ/ ሆኖ ቆየ። በእንግሊዝኛም ደግሞ አብዛኛው ጊዜ /ክስ/ ያመልክታል። በአንዳንድ ሌሎች ቋንቋዎች ግን ልዩ ልዩ ድምጾች ሊወክል ይችላል።
በግዕዝ አቡጊዳ ደግሞ «ሰ» («ሳት») የሚለው ፊደል ከሴማዊው «ሳሜክ» ስለ መጣ፣ የላቲን 'X' ዘመድ ሊባል ይችላል።