act (አክት)
ድንጋጌ(Dinigage): በተለያዩ ደረጃዎች በሚገኙ የህግ አውጪ አካላት ታይቶና የሚጠበቅበትን ነገር አሟልቶ ካለፈ በኋላ ህግ ተብሎ የሚወጣ/የሚታወጅ ሰነድ